• Hold fast the form
    of sound words

    በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነትና ፍቅር አድርገህ ከእኔ የሰማኸውን
    ጤናማ ቃል ምሳሌ ያዝ መልካሙን አደራ በእኛ በሚኖረው
    በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ።    2 ጢሞቴዎስ 1፣13-14

  • Hold fast the form of sound words, which thou hast heard of me, in faith and love...

    በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነትና ፍቅር አድርገህ ከእኔ የሰማኸውን
    ጤናማ ቃል ምሳሌ ያዝ መልካሙን አደራ በእኛ በሚኖረው
    በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ።   2 ጢሞቴዎስ 1፣13-14

And let us consider one another to provoke unto love and to good works
Hebrews 10:24

ይህ ድረ ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አብነት ትምህርት መማር ለሚፈልግ ሁሉ ትልቅ እገዛ የሚያደርግ መተግበሪያ ሲሆን ለተማሩት የረሱትን ለማስታወስ በተለያየ ምክንያት ወደ አብነት መምህራን ሄደው መማር ላልቻሉ ተማሪዎቸ ደግሞ የበኩሉን አስተዋጽዎ እንደሚያደርግ በማመን ተዘጋጀ። በተለይ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ታዳጊ ልጆቻችን የግእዝ ቋንቋ ንባብ እና ዜማ ተምረው ቀዳሽ፣ ሰባኪ፣ ዘማሪ፣ ተመራማሪ እንዲሆኑ መንገድ ይከፍታል። በይበልጥ ደግሞ በግዴለሽነት እና ባለማስተዋል ከሚመጣው የህይወት መሰናክል ይጠበቁበታል። በዚህ መንፈሳዊ ትምህርት ተጠቃሚ የሆኑ ልጆች ለወላጆቻቸውም ሐሳብና ስጋት አይሆኑም። እንዲሁም ተማሪዎች በሚማሩበት ወቅት ሪከርዱን እያዳመጡ ከመምህሩ ቢማሩ የመምህሩን ድካም እና የተማሪውን ጊዜ መቆጠብ ይቻላል፡፡
በቅርብም ሆነ በሩቅ የምትገኙ ወዳጆቻችን በሃሣብ እና በተለያዩ መንገዶች ስለምታበረታቱን ከልብ እያመሰገንን ይኽ ሥራ መታሰቢያነቱ ለአባቶቻችን ለኢትዮጵያ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይሁንልን።
የእግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነት የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክትና የጻድቃን ሰማዕታት ተራዳኢነት የአበው በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
አዘጋጅ - ርእሰ ደብር ብርሃኑ አካል

ርእሰ ደብር ብርሃኑ አካል

Minneapolis, MN

Oral Study / የቃል ትምህርት

ጸሎት ዘዘወትር

View Content›

ውዳሴ ማርያም

View Content ›

መልክአ ማርያም

View Content ›

መልክአ ኢየሱስ

View Content ›

Reading / የንባብ ትምህርት

መልዕክተ ዮሐንስ

View Content ›

ወንጌለ ዮሐንስ

View Content ›

መዝሙረ ዳዊት ወጸሎተ ነብያት

View Content ›

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

View Content ›

Hymns Study / የዜማ ትምህርት

ጥዑም ለጕርዔየ ነቢብከ፤
እመዓር ወሶከር ጥዕመኒ ለአፉየ።

ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ። መዝ. 119፡ 103

Holiday Melodies / የበዓል ቀለሞች


ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ

ከእናቴም ሆድ ጀምሮ አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ ሁልጊዜም ዝማሬዬ ለአንተ ነው። ለብዙዎች መደነቂያ ሆንሁ፤ አንተ ግን ብርቱ መጠጊያዬ ነህ። አፌን ምስጋና ምላ ሁልጊዜ ክብርህንና ግርማህን እዘምር ዘንድ። በእርጅናዬ ዘመን አትጣለኝ፥ ጕልበቴም ባለቀ ጊዜ አትተወኝ። መዝ 71፥ 6-9

Contact Us

  • Email

    yeneta@finotekidusyared.com

  • Phone

    T+(513)352-3209

  • Location

    Minneapolis MN

Type Message/መልእክት ይጻፉ